ለምን?

ለምን?

Author/s: አዱኛ ሂርጳ

Subjects

Biography, Self Development, Non Ficition

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

በዚህ ሁሉ ግን እንደ ሰጎን አንገትን አሸዋ ውስጥ ቀብሮ አልሰማሁም አላየውም ማለት እንደማያዋጣ በፅኑ አምናለሁ።ችግርን ለመቀነስ ችግሩን መጋፈጥ አማራጭ የለውም።ለመጋፈጥ ደግሞ ብዙ ማሰብ ያስፈልጋል። ብዙ ሳናሰላስል የምንገባበት መፍትሄ በዶለደመ መጥረቢያ መታገል እንጂ ውጤት አይኖረውም። አልቆርጥ ሲለን ደግሞ ለምን አልቆረጠም? ፣ ከዚህ የተሻለ መንገድ ለምን የለም? ማለት ተገቢ ነው። ለምን ባዮች እንደተራራ የገዘፈ ችግርን በቀላሉ የሚያፈርሱበት ድማሚት ሊፈጥሩ ይችላሉ። አስበው የማይሰሩ ግን ተራራው የሚያድግበት መጠንን የማይመጥን ቁፋሮ ላይ ተጠምደው ሥራ የሰሩ እየመሰላቸው እራሳቸውን እና አንዳንድ ሰዎችን ያታልላሉ።

0.0 (0 reviews)