የሆቴል ባለሙያ ስራ እና ሀላፊነቶች

የሆቴል ባለሙያ ስራ እና ሀላፊነቶች

Author/s: ሄኖክ ግርማ

Subjects

Managenent, Non Fiction

Published Year

2016 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ይሄ መፅሀፍ የተዘጋጀው በአሁኑ ወቅት በከተማችን እንዲሁም በሀገራችን ተስፋፍቶ የሚታየውን በሆቴል ቤት ባለሙያዎች አካባቢ የሚታየውን የሙያና የመልካም ስነምግባር እጥረት ለመቅረፍ በተለያየ መልክ የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ዕውቀት በሁለት መልኩ ይገኛል፡፡ አንዱ መንገድ ትምህርት ቤት ገብቶ ተስተካክሎ በተቀረፀ መደበኛ ትምህርት ዕውቀትን ማግኘት ሲሆን ሌላኛው መንገድ ደግሞ ትምህርት ቤት ገብተው የመማር ዕድሉን ያገኙ ሰዎች የተማሩትን ወይም ያወቁትን ነገር ሌላው የመማር ዕድል ያላገኘውም ይወቅ ብለው እውቀታቸውን ለማሸጋገር ሲሉ የፃፉትን መፅሀፍት አንብቦ መደበኛ ባልሆነ ሁኔታ እራስን በማስተማር ነው ስለዚህም ይሄንን ጥቂት ለመነሻ የሚሆን ዕውቀት የያዘ መፅሀፍ አንብቦ ለመጠቀም የሞከረ ሁሉ ትንሽም ቢሆን እራሱን ለማሻሻል መታገዙ የማይቀር ይሆናል ተብሎ ይታሰባል

0.0 (0 reviews)