አዲሲቷ ምድር

አዲሲቷ ምድር

Author/s: ዩኒቲ መፅሐፍ መደብር ፋሲካ

Subjects

Self Development, Spritual, Self Help

Published Year

2010 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

"ዘ ፓወር ኦፍ ናው" በተሰኘው መፅሐፍ አንባቢዎች አሁንን በአግባቡ በመኖር ደስተኛ መሆን እንደሚቻል በአግባቡ መረዳት እንዲችሉ ያደረገው ኢካርት ቶሌ "ኤ ኒው ኧርዝ" በተሰኘው በዚህ መፅሐፍ ደግሞ ከሚገባው በላይ ለራስ ማድላት የሚመጣብንን ቀውስና ይህንኑ ተከትለው የሚመጡ ንዴት ቅናትና ደስታ ማጣትን የመሰሉ ነገሮችን መንስኤና ውጤት አሰናስኖ ለአንባቢው ፍንትው ብሎ በሚታይ መልኩ ያሳያል ። የተሻሉ ነገሮችን ለምታገኝበት የህይወት መስመር ተዘጋጅ በዚህ በጥድፊያ የተሞላ ዘመን ሁላችንም ከሚገባው በላይ እናስባለን ከሚያስፈልገን በላይ እንፈልጋለን በመሀሉም በጉዞው መደሰት እንደሚገባን እንዘነጋዋለን ። ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡት ነገር ያስጨንቀናል ።ራሳችንን ከሌሎች ጋር እናነፃፅራለን በውጤቱም እኛ በጥሩ ሁኔታ ውስጥ እንደማንገኝ ይሰማናል ። ኢካርት ቶሌ የሚሰጥህ በውስጥህ የተከማቸውን ፍርሀት የምታሸንፍበትን በራስ መተማመን ነው ።ይህንን መፅሐፍ ካነበብክ በኋላ ህይወትህን መተቸቱን አቁመህ በነፃነትና በግልፅነት መኖር ትጀምራለህ ። ደስታን በመፈለግ ዘመንህን ሙሉ መባዘን ያበቃል ይልቁንም ደስታ አሁን ልታጣጥመው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበህ ወደ ውስጥህ ትመለከታለህ ። እውነተኛውን ማንነትህን አግኝና ህይወትህን ወደ ተሻለ መንገድ ምራው ዳግም ቀድሞ ወደነበርክበት ላትመለስ ። ህይወትን በአላማ መምራት

0.0 (0 reviews)