የነጻ ጋዜጠኝነት መማሪያ

የነጻ ጋዜጠኝነት መማሪያ

Author/s: ላዕከማርያም ደምሴ

Subjects

Non Fiction, Communication, Self development

Published Year

2010 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ይህ መመሪያ መጽሐፍ ጋዜጠኝነት በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚተገበርባቸውን የጋዜጠኝነት መሰረታዊ ተግባሮች በአጭሩ ያስተዋውቃል። ይኸውም ጋዜጠኝነት ፍሬነገር (facts) ላይ እንጂ የግል አስተያየት ላይ ያልተመሠረተ መሆን ይገባዋል ማለት ነው። አስተያየቶችም የራሳቸው ሥፍራ አላቸው። ይሁን እንጅ በጥሩ ሁኔታ በሚዘጋጁ ጋዜጦች ላይ በርዕሰ አንቀፅና ለአስተያየት ፀሀፊዎች በሚዘጋጁ አምዶች ላይ ይወስናሉ። ይህን አይነቱን ጋዜጠኝነት ነው እኔ ለ20 ዓመታት በሪፖርተርነትና በአርታዒነት የሠራሁበት። አሁን ደግሞ በዩናይትድ ስቴትስና በመላው ዓለም በጋዜጠኝነት ሙያ ስልጠና ሲሰጥ የማስተምረው የዚሁኑ ዓይነት ጋዜጠኝነት ነው። ዓላማዬ ጋዜጠኞች ህብረተሰባቸውን ሲያገለግሉ የተሻለ ሥራ እንዲሠሩ ጠቃሚና ተግባራዊ መመሪያ መለገስ ነው።

0.0 (0 reviews)