ኢትዮጵያን በእውቀት የመምራት ጥበብና ባለርዕይ የመሆን ምስጢር

ኢትዮጵያን በእውቀት የመምራት ጥበብና ባለርዕይ የመሆን ምስጢር

Author/s: እጅጉ በየነ

Subjects

Non Fiction, Business, Managment, Self development

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ደራሲ እጅጉ በየነ "ኢትዮጵያን በእውቀት የመምራት ጥበብ እና ባለ ራዕይ የመሆን ሚስጥር" በሚለው ሁለተኛ መፅሐፉ እያንዳንዳችን ስንፈጠር ከሌላው በተለየ ብቃት እና ተልዕኮ ወደዚህ ምድር የመጣንና የተፈጠርንበትን ዓላማ በአግባቡ ሕይወት አድርጎ ለመኖር ተፈጥሮን በደንብ አደርጎ መመርመርና መረዳት እንደሚጠቅም በጥልቀት አቅርቦታል። ጥበብ የሁሉም ነገር መሰረት ነው። በተለይም መሪነት ጥበብን ይሻል። ምክንያቱም ከጭስ የቀጠነ ብልሃት መውጫ መላ የምትለግሰው የጥበብ አውድማ አንጋሬና ነብራራ የሆነውን የሕይወት ዳዋ እንኳን ሳይቀር አርሳ፣ አርቃና ገርታ ሕይወት እንዲቀጥል የተስፋ ብርሃን ታበራለች። መሪዎች ትንግርተኛዋን ጥበብ ፈልጓት። ስለሆነም ይህን መፅሐፍ ማንበብ የመሪነት ጥበብን ለመቅሰምና (ራስን፣ ቤተሰብን፣ ድርጅትን፣ ሀገርን ባለ ራዕይ የማድረግ፣ የመምራትና የማስተዳደር ጥበብ) ለመቀመር እንዲረዳ ተደርጎ በዝርዝር ሳቢና ማራኪ በሆነ ቋንቋ ስለቀረበ ሁሉም ሰው እንዲያነበው ፋላጎቴ ነው። አንብቡት ታተርፉበታላችሁ።

0.0 (0 reviews)