ምጥን ቅመም ፪
Summary
የዘመናችንን ትውልድ የሚዋጁ፣ በዲያቆን ምትኩ አበራ ለሁለተኛ ጊዜ ተዘጋጅታ ለንባብ የበቃችሁ ቁጥር ፪ "ምጥን ቅመም" መጽሐፍ በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኘውን ትውልድ ለንባብ የምትማርክ ከመሆኗ በተጨማሪ የማትዘነጋና በአዕምሮ ተቀርፃ የምትኖር መሆኗ ደግሞ በአቀራረቧ ልዩ ያደርጋታል። የዘመናችን መጽሑፍ ስልት በዚህ መልኩ ካልተጠበበ በስተቀር የንባብ ልምድን ያዳበረ አንባቢ ትውልድን ማፍራት አይቻልምና የመፅሐፏን አዘጋጅ ዲያቆን ምትኩ አበራን በግሌ ላመሰግነው እወዳለሁ። መምህር ለማ በእርሱ ፈቃድ (ቄስ) በማህበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል መደበኛ መምህር