ሞተን አልቀረንም

ሞተን አልቀረንም

Author/s: ኪሮስ ጎይቶም

Subjects

History, War, North Conflict

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ሀገሪችን ኢትዮጵያ ባላት የብዙ ሺ ዓመታት ታሪክ ውስጥ ብዙ ጦርነቶችን አድርጋለች፡፡ ሆኖም ስላደረግናቸው ጦነቶች የተደረሱ መጽሐፍት ባለመኖራቸው ስለ ጦርነት ያለን ግንዛቤ አናሳ ነው፡፡ አንዳንዶች ከውጭ መጥተው ከእኛ ሰምተው ለእኛ ጽፈው ሲሰጡን ግርም ይለኝ ነበር፡፡ በሰሜኑ ጦርነት ግን መጽሐፍት በመከላከያ ሰሪዊት አባላት እና ኢትዮጵያዊያን እየተዘጋጁ በመሆኑ ትልቅ ኩራት ተሰምቶኛል፡፡ በአቶ ዮሃንስ መዝገበ የተዘጋጀው የትግራይ ጦርነትና መንስኤዎቹ፣ በሃሞሳ አለቃ ጋሻዬ ጤናው የተዘጋጀው የተካደው ሰሜን ዕዝ በሻንበል አክሊሉ ሀይሉ የተዘጋጀው የታጋቹ ወታደር ማስታዎሻ ስለ ሰሜኑ ጦርነት የተሟላ መረጃዎችን ለሚሹ ጠቃሚ የሆኑትን ያህል በኮሎኔል ኪሮስ ጎይቶም የተዘጋጀው ይህ ሞተን አልቀረንም መጽሐፍ ደግሞ ስለ ሰሜኑ ጦርነት ከጀምሩ እስከ ፍጻሜው የተሟላ ዕውቀትን ለማግኘት አጅግ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ ደራሲና ጋዜጠኛ ደሳለኝ ማስሬ የጦርነት ጥበብ መጽሐፍ ተርጓሚ እና ሌሎች 13 መጽሐፍት ደራሲ

0.0 (0 reviews)