ምንትዋብ

ምንትዋብ

Author/s: ህይወት ተፈራ

Subjects

Fiction, History, Literature

Published Year

2012 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ታሪካዊው ልብወለድ "ምንትዋብ" ታሪኩ ያጠነጠነው በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላይ የአፄ በካፋ ባለቤት በነበሩትና ጐንደር ካፈራቻቸው እውቅ ነገሥታት መካከል አንዷ በሆኑት በእቴጌ ምንትዋብ ሕይወትና የግዛት ዘመን ላይ ነው፡፡ እቴጌ ምንትዋብ የልጃቸው የአፄ ብርሃን ሰገድ ኢሳይያስና የልጅ ልጃቸው የአፄ አድያም ሰገድ ኢዮአስ ሞግዚት በመሆን ለአርባ ዓመታት ለሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን ፍጥረው ግዝተዋል፡፡ መጽሐፉ የእቴጌ ምንትዋብን ተሪካዊና ምናባዊ የሕይወትና የግዛት ዘመን ላይ በመመሥረት የእቴጌ ምንትዋብን የመንግሥት አስተዳደርና የዲፕሎማሲ ችሎታ እንዲሁም ለኪነ ህንፃና ለሥነ-ሥዕል የነበራቸውን ፍቅር ያሳያል፡፡ በተጨማሪ ‘ምንትዋብ’ ጥላዬ የተባለ ምናባዊ ገፀ ባህርይ በመፍጠር የኢትዮጵያን የሥነ-ሥዕል ትምህርትና የትምህርት ሥርዓት ከማሳየት አልፎ፣ ከእቴጌ ምንትዋብ የልጅነት እድሜ ጋር በማያያዝ ምናባዊ የሆነ ግንኙነት ፈጥሯል፡፡

0.0 (0 reviews)