ውሃዬ ነህ

ውሃዬ ነህ

Author/s: መቅደስ ጌታቸው

Subjects

poetry

Published Year

2016

Book Type

Audio

Summary

69 አልኩ ጨረቃ ነህ ያልኩት ውዴ በስተት ነው አይኖችህ ከዋክብት ይሄም ውሸቴን ነው እጆችህ ሲነኩኝ ቅላጽ ያወጣሁት አ. . ኡ . . . . .ያልኩት ውዴ በስህተት ነው ነይልኝ ስትልኝ አጠገብህ ነበርኩ አንተ ስታድግልኝ እኔ ግን እያነስኩ ይሄ ሁሉ ሲሆን አብሬህ ነበርኩኝ ስህተቴ እንደሆንክ ድንገት ስለገባኝ አንተ ስህተቴ ሙት ስልህ በሞቴ ቅደመኝ ግድ የለም እኔን የሚያስቀድም ምንም ነገር የለም ካይናማ ወደ አልኩ

5.0 (2 reviews)