ሲሳይ መኳንንት

ሲሳይ

የ "ልዩ የመረጃ ማዕከል" መስራችና ባለቤት - ለአስራ ሁለት አመታት ያህል በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ አምደኛና ፀሀፊ 1. ሎሚ - መፅሄት 2. አውራምባ ታይምስ - ጋዜጣ 3. ሀዳር - ጋዜጣ 4. መዝናኛ - ጋዜጣ 5. ኢትዮ ኒውስ - ጋዜጣ 6. ሕይወት - ጋዜጣና መፅሄት 7. ምኒሊክ፣ ኢትዮ-ዜና እና ሌሎችም ጋዜጦችና መፅሄቶች - የሰባት መፅሀፍ ደራሲና ተርጓሚ 1. ዳሎጵያ (ልብ-ወለድ - 2016 ዓ.ም) 2. ፍጡራኑ (ልብ-ወለድ - 2016 ዓ.ም) 3. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፫ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2011 ዓ.ም) 4. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፪ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2007 ዓ.ም) 5. አይፈራም ጋሜው... ቁጥር ፩ (ምናባዊ ቃለ-ምልልስ - 2003 ዓ.ም) 6. ጠንካራዋ እመቤት (የግጥም መፅሀፍ - 1998 ዓ.ም) 7. የሚነጥቅ አውሎ ንፋስ (መንፈሳዊ ትርጉም - 1994 ዓ.ም) - ከአምስት በላይ ለሚሆኑ ድረ-ገፆች (ዌብሳይቶች) ባለቤትና ዲዛይነር 1. www.liyumultimedia.com - ባለቤትና ዲዛይነር 2. www.tadiosethiopiatours.com - ዲዛይነር 3. www.ethiowiki.net - ባለቤትና ዲዛይነር 4. www.ambaseltours.com - ዲዛይነር 5. www.ethiorecipes.com - ዲዛይነር 6. www.subi2000.com - ባለቤትና ዲዛይነር - ያልታተመ አንድ የሙዚቃ አልበም ድምፃዊ፣ ዜማና ግጥም ደራሲ - "መልካም ሰው" የሙዚቃ አልበም ስራ - ልዩ ልዩ የሙዚቃ ምስሎች - የሶስት ሞባይል መተግበሪያዎች (አፕልኬሽኖች) መስራችና ዴቨሎፐር 1. Liyu Muya - Skilled and Professional Peoples & Companies Finder App 2. የእንስሳት ህይወት - Animals Life 3. English Amharic Bible Dictionary - የሙዚቃ ቪድዮ ምስል አቀናባሪና አርታኢ - ከ60 በላይ የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ባለሙያዎችን በድረ-ገፅ ላይ ቃለ-መጠይቅ ከዋኒ በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት፣ አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ፣ አምባሳደር ጥሩነህ ዜና፣ ካፕቴን ሰለሞን ግዛው፣ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪም፣ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ፣ ሰአሊ በቀለ መኮነን፣ አርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)፣ ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን፣ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ፣ ሳይንቲስት ዶ/ር ለገሰ ወትሮ፣ ብ/ጀነራል ዋሲሁን ንጋቱ፣ ደራሲ ሙሉጌታ ጉደታ፣ ዶ/ር ዘረሰናይ አለምሰገድ፣ ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካ፣ ጥላሁን ጉግሳ፣ ደራሲ ይስማከ ወርቁ፣ ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ግሩም ኤርሚያስ፣ ሀረገወይን አሰፋ፣ ማህሌት ገብረጊዮርጊስ፣ ታደለ ገመቹ፣ ሼፍ ደመቀ ግርማ፣ ዮናስ ብርሃነ መዋ እና ሌሎችም... እንዲሁም በጋዜጣ መጋቢ ዳንኤል መኮንን፣ ሰራዊት ፍቅሬ፣ ሙሉአለም ታደሰ፣ ሰይፉ ፋንታሁን እና ሌሎችም የተከበሩና የታወቁ ግለሰቦች - የአራት መፅሀፍ አርታኢ - የተለያየ ንግድ ንድፍ ሀሳብ አርቃቂ (ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘጋጅ) - የሆቴል ሰራተኛ - እና ሌሎችም ስራዎች

Books by ሲሳይ:

ፍጡራኑ

ፍጡራኑ

Fiction, Literature

ዳሎጵያ

ዳሎጵያ

Fiction, Litreture